ባለፈው ወር በኤሜሬትስ ከአርሰናል ጋር ለመጨረሻ ጊዜ ባደረጉት ጨዋታ ለተከታታይ ሶስት ጊዜ በመድፈኞቹ በመሸነፍ መጥፎ ታሪክ የጻፉት ቀያይ ሰይጣኖቹ፤ በነገው ዕለት ለበቀል ወደ ሜዳ ይገባሉ ሲል ...
የሀማስ ታጣቂዎችን ሞት በሪፖርቱ ውስጥ ያልተካተተ ሲሆን በነዚህ ጊዜ ውስጥ በሃማስ የሚመራው የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አውጥቶት የነበረው የሟቾች ቁጥር 37,877 ነው፤ ይህም የሟቾችን ቁጥር በ41 ...
ዳኛው ጀስቲስ ጁዋን መርቻን በ78 አመቱ ትራምፕ ላይ ያሳለፉት ቅጣል አልባ የጥፋተኝነት ፍርድ ትራምፕ ወደ ኃይትሀውስ ለመግባት ሲያደርጉ በነበረው ጥረት ላይ ጥላ አጥልቶ የነበረውን ጉዳይ ፋይል ...
የደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር ቬንዙዌላ ባሳለፍነው ሐምሌ ወር ላይ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያደረገች ሲሆን ባለፉት 12 ዓመታት የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሆነው ያገለገሉት ኒኮላስ ማዱሮ ምርጫውን እንዳሸነፉ አውጀዋል ...
2024 ሞቃታማ አመት ሆኖ በሪከርድነት መመዝገቡን የአለም የሜትሮሎጂካል ድርጅት (ደብሊው ኤም ኦ) ቃል አቀባይ በርካታ ቀጣናዊ የአየር ንብረት ተቆጣጣሪ ተቋማት ግኝት የያዙ አጠቃላይ ሪፖርት ...
የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር በሆነችው አሜሪካ ኢትዮጵያዊያኑን ጨምሮ ከ4 ነጥብ 3 ሚሊዮን በላይ አፍሪካዊያን ስደተኞች እንዳሉ የሀገሪቱ ስደተኞች ምክር ቤት ዓመታዊ ሪፖርት ያሳያል፡፡ በዚህ ተቋም ...