ኤንቢሲ ኒውስ ሁለት የአሜሪካ የመከላከያ ባለስልጣናትን ምንጭ ጠቅሶ እንደዘገበው ሲ-17 ወታደራዊ አውሮፕላን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ስደተኞችን አሳፍሮ ሜክሲኮ ለማረፍ እቅድ ይዞ የነበር ቢሆንም ...
በመጀመሪያው ዙር ሀማስ 33 ተሟጋቾችን በእስራኤል እስርቤቶች ታሰረው የሚገኙ በመቶዎች በሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ለመለወጥ ተስማምቷል። በሁለተኛው ዙር ሁለቱ ወገኞች የቀሩ ታጋቿች በሚለቀቁበትና ...
አሜሪካ ለአለም ጤና ድርጅት ከፍተኛ ገንዘብ በማዋጣት ቀዳሚ ናት። ድርጅቱ በቅርቡ ባወጣው መረጃ ዋሽንግተን በ2022 እና 2023 ለድርጅቱ 1.28 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች። 1.02 ቢሊየን ...
እስራኤል 18.8 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ "ኤፍ -15" ጄቶችን ከአሜሪካ የገዛች ሲሆን፥ ሮማኒያም በ2.5 ቢሊየን ዶላር "ኤም1ኤ2" አብራምስ ታንኮችን ለመግዛት ያቀረበችው ጥያቄ ጸድቋል። ...
"አዲስ እርዳታ ለመልቀቅም ሆነ የነበሩትን ለማራዘም ግምገማ ተካሂዶ መጽደቅ ይኖርበታል" ይላል አፈትልኮ የወጣው ማስታወሻ። ግምገማው ተካሂዶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውሳኔ እስኪያስተላልፍ ድረስ ...
በመጀመሪያው ዙር ሀማስ 33 ተሟጋቾችን በእስራኤል እስርቤቶች ታሰረው የሚገኙ በመቶዎች በሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ለመለወጥ ተስማምቷል። በሁለተኛው ዙር ሁለቱ ወገኞች የቀሩ ታጋቿች በሚለቀቁበትና ...